33 Comments

  1. ለሰብስክራይቱ አዲስ ነኝ እኳን መጣሽ በለኝ ወድሜ ግን ኮመት ሳደረግ ሁለተኛየ ነው ስለዚህ ሀሪፉ ነው እስፖረቱ እየዘለልኩ ነው በረቺ በለኝ

  2. እኔ ስፖርት መስራት እፈልጋለሁ ግን ሰነፍ ስለሆንኩ ሳስበው ገና ይደክመኛል እና ምን ትመክረኛለህ

  3. ያገርህ ሰው እየተራበ አንተ ስለ ቅርፅ ከብረት ጋር እየታገልክ ቪዲዩ ትሰራለህ ኧረሼ ነው ! መልካም ቢሆንም ብዙ ማህበራዊ ችግር ውስጥ ያለውን ህዝብ ዝናህን ተጠቅመህእርዳ አንተም ከዩ ቱዩብ ሰብስብ

Leave a Reply

Your email address will not be published.


*